ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid APP
ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካምየንባብ፣የጥናት፣የማነጻጸርጊዜይሁንልዎ!
阅读更多内容