በሃይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚታዩበት የጦማር መተግበሪያ ነው

Ostatnia Wersja

Wersja
Aktualizuj
16 maj 2025
Deweloper
Kategoria
Google Play ID
Instalacje
5 000+

App APKs

ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid APP

ይህ አፕ (መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። Znajdź najlepsze rozwiązanie dla siebie!
Więcej informacji

Reklama